call us now

251 911 23 08 57 / 60 76 06

Rapport formation with parents

የመምህራን መሠረታዊ ተግበራት፡-

የመጀመሪያው መሠረታዊ ተግባር የተቀናጀና ትርጉም ያለው የመማር ማስተማር ከባቢ ለመፍጠር መምህራን የወላጆችን ፍላጎትና ከልጆቻቸው ጋር ስላላቸው ግንኙነት ማወቅ ነው፡፡ ችግሮቻቸውን በማዳመጥ ግልጽነት የሰፈነበት ውይይት ማድረግ ነው፡፡ በዚህ ውይይት መምህራን የማይቃወሙ መሪዎች (Passive Leaders) በመሆን፣ ወላጆች ደግሞ ልምዳቸውን በማካፈል (Active Participants) መሳተፍ ነው፡፡ ለምሳሌ ውይይቱ የሚያጠነጥንባቸው ጉዳዮች ወላጆች ስለ ጥሩ ልጅነት ባላቸው አስተያየት ወይም አንድ ሕፃን ጥሩ ልጅእንዲሆን የወላጆች ሚና ምን መሆን እንዳለበት ወይም ወላጆች ራሳቸው በወላጆቻቸው እንዴት ጥሩ ልጆችሆነው እንዳደጉ ልምዳቸውን ማካፈል ሊሆን ይችላል፡፡ ተመራማሪ ዶ/ር ኔኻማ መምህራን ከወላጆች የሚማሩ ከሆነ ልጆችን በተሻለ ሁኔታ ሊያስተምሩ ይችላሉይላሉ፡፡ በሦስት፣ አራት ወይም አምስት ዓመት እድሜ ወደ ት/ቤት የሚመጡ ሕጻናት በቤት ውስጥ ባገኟቸው ልምዶች ሳቢያ የተሻለ አዕምሮሯዊ ቅርፅ ሊኖራቸው ይችላል፡፡

መልካም፣ መልካሙን ለሕታናት!

ሳህሉ ባዬ

www.enrichmentcenters.org

 


  • SHARE IT ON

Comments

leave a comments

BECOME VOLUNTEER

“If our hopes of building a better and safer world are to become more than wishful thinking, we will need the engagement of volunteers more than ever.”